Usually the spirit is friendly enlightened, and protective until the person tells it to leave permanently. Then the spirit gets agitated and begins to show its true nature. The nature of the spirit is one of hatred. The spirit then concentrates energy to destroying the person. Source:- http://www.spiritualcuriosity.com/curiosity/spirit_possession.htm
ይህ ድህረ ገጵ በአማርኛ በ21ኛው ክ/ዘመን በሰው ህይወት ላይ ከተጣበቀ ጥፋ ሲሉት ለማይገባው የመናፍቃውያኑ እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ በጰበል በኩል በድርቅናው በሚታወቅበት ስሙ “ሙጭጬ” በመባል ይህ ድህረ ገጵ በአማርኛ እንዲጠራ ወስነናል::
ሌባን ራቁቱን በህዝብ ፊት አቅለው በልክስክስ ድርጊቱ ማንነቱን ካላሳወቁት ማንነቱ ሲደበቅለትና ሚስጥር ሲሆንለት ሌሎችን ለመስረቅና እየሰረቀ ያለውንም ህጋዊ መብቱ አድርጎ ለመጠቀም እንደሚሞክር ሁሉ በአምልኮ ስም የሚደረገው ወንጀል ሚስጥር በሆነ ቁጥር የሚጠቀሙት ወይም መብታቸውን የሚያስከብሩት ተጠቂ ምስኪን ደሀ ዜጎች ሳይሆኑ የሚመቸው ነፍሳቸውን: ገንዘባቸውን: መብታቸውን ሊሰርቅ የመጣ ሌባ መንፈስና ቡድን ብቻ ነው::
ውድ የድህረ ገጳችን አንባቢያን የዚህ ጵሁፍ አላማ: የሀይማኖት ድርጅትን ወይም ቡድንን ለማጥላላት: ወይም የሰውን እምነት ለመንካት ሳይሆን በተለያየ ጊዜያት በቪዲዮ በካሴት በጋዜጣና በተለየየ መንገድ የተሰሙን የብዙ ዜጎች ከጴንጤ ቡድን አላምንም ብለው ሲወጡ በአምልኮ ስም ድርቅናው ባሳበደው በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ በህይወታቸው ላይ የደረሰ ማፍያዊ አሳዛኝ ታሪክና የመከራ ህይወት ምስክርነቶችን በማሳየት ሌሎች እንዲያውቁና እንዲጠነቀቁ ሌባን መንፈስ ከጥሩው በስራው ለይቶ ለማሳየት ነው:: ይህ አምልኮን አንድቲዎሪ በመጠቀም እንደማስቲካ በሰው ህይወት ላይ ከተጣበቀ በጋዜጣ ቢነግሩት ለማይገባው ሙጭጬ መንፈስ ይህንን በሰው ህይወት ላይ በአምልኮ ስም ድርቅናውን ለማሳካት አላምንም ብለው በወጡና ሳይወዱ ከማስቸገሩ ብዛት የተነሳ ተገደው በፍርሀት የሚያመልኩትን ዜጎች አልፈልግህም ጥፋ ሲሉት( http://www.spiritualcuriosity.com/curiosity/spirit_possession.htm) በግል በህይወታቸው: በሰውነታቸው በጤናቸው በስነ ልቦና ሰላማቸው ውስጥ በመግባት የሚፈጵመውን ድርቅና የተሞላው በ21ኛው ክ/ዘመን አይን ያወጣ የማስቸገር ድርጊት የምናሳይ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ይህ መንፈስ በተለያዩ መናፍቃን ቡድን ውስጥ እየሱስ ነኝ ያለበትን ማንነቱን በ21ኛው ክ/ዘመን በአገራችን በየጰበሉ ከህዝብ ጀርባ ሰይጣን ነኝ ቅብጥርሴ ነኝ በማለት በመካድ በአለም ላይ በሌለ መልኩ በአምልኮ ስም በዜጎች ህይወት ላይ ድርቅናውን ለማሳካት የሚያደርገውን ህዝብን ማጃጃልን በተደጋጋሚ በተራ ድርጊቱ ያሳየ ሲሆን ከዚህም ጋር በማያያዝ ዋናውን የማታለያ መንገዱን አምልኮን ሞኖፖል አንዳለው የሰው ልጅ ቲዎሪ የመጠቀሚያውን ሲስተሙን ለተራና ለሌባ ማንነቱን (ተራ አውሬነቱን) በሚገባው ቃላት ለማሳየት እንሞክራለን:: ይህንን ድርቅና የተሞላው በሌላው አለም ተቀባይነት የሌለውን ወንጀላዊ ድርጊት ለማሳየት በድህረ ገጳችን ላይ በተደጋጋሚ በዜጎች ላይ በህዝብ ፊት ጥቃትንና የመብት መግፈፍን ድርጊት የፈጰሙ ቡድኖችንና በውስጣቸው ቅዱስ በሚመስሉ ቲዎሪዎችና ስሞች በመደበቅ መመለክ አለብኝ ባይ መንፈስ በድርጊታቸው አማካኝነት ስማቸው ቢጠቀስ ይህ ሌባን ሌባ የማለት አሰራር አለም አቀፋዊ ይዘት ያለው ዜጎችን ከስህተተ መንገድና ከጥቃት መጠበቂያ በመሆኑ እውነትን እንደማውጣት እንጂ የቡድኖችን ስም ወይም ቅዱስ በሚመስሉ ቲዎሪዎችና ስሞች ውስጥ መመለክ አለብኝ ባይን ማጥፋት አድርገን አንመለከተውም:: ስም ማጥፋት ወይም ስድብ የሚባለው ሌባ ያልሆነን ነገር ሌባ ሲባል ብቻ ነው::
ብዙ ጊዜ ከመናፍቃውያንና ከስህተት ቡድኖች መልቀቅ በመውጣት ብቻ አላምንም አልቀበልም ብሎ በህዝብ ፊት በመናገር ወይም ለራስ በማወጅ የሚያልቅ ሳይሆን የወጡ ዜጎች ቡድኑን ከለቀቁ ባሀላ የሚደርስባቸው ችግር ከቡድኑ አባላት ብቻ ሳይሆን በነበሩበት ቡድን ውስጥ ከነበረው በዜጎች ህይወት ላይ ድርቅናው ባሳበደው እየሱስ ነኝ ወይም መመለክ አለብኝ ባይ መንፈስም ጭምር ሲሆን ይህ ደግሞ ችግሩን ለተጠቂዎቹ በጣም ከባድ የሚያደርገው ሲሆን ከውጪ ተጠቂዎቹን የሚያውቃቸውና ሊረዳቸው የሚሞክሩ ቤተሰቦችና ዜጎችም ጉዳዩን በትክክል ካለማወቅ ብዙ ጊዜ መላው ጠፍቶአቸው ግራ ሲጋቡ ይታያል:: በተደጋጋሚ ከታዩ በዜጎች ላይ ከደረሰ በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ ብሎ መጥቶ አላምንም ሲሉት ዜጎችን ከሚያስቸግረው መንፈስ ድርጊት በመነሳት ከዚህ በታች አላምንም እየሱስን በግዴታ አላምንም አልቀበለም የራሴን እምነት እከተላለሁ ብለው በወጡ ዜጎች ላይ በዚሁ በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ ብሎ ቀርቧቸው በነበር መንፈስ የደረሱንና በመድረስ ላይ ያሉን ማፍያዊ ጥቃቶችና የግለሰብን ህይወት ማስቸገሮች ይዘታቸውንና ማንነታቸውን ለማሳየት እንሞክራለን::
1 ) በተደጋጋሚ በታየው አሳዛኝ ድርጊት እንደተስተዋለው ህዝብ ድርጊቴን አየው አወቀው ብሎ ለማያፍረውና ከማፍያዊ ድርጊቱ አንደሌባ ለማይመለሰውና አረሳስቶና አዘናግቶ ከህዝብ ጀርባ የሰውን ህይወት ለማጥቃት ከማይመለሰው በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ ጋር ከዚህ ቡድን አላምንም ብለው በወጡት ዜጎች ላይ በስራ ላይ በቀንና በለሊት የሰውን ሰውነት በግልጵ በመነካካት በማስፈራራ ከህዝብ ጀርባ በህልምና በመሳሰሉት ይህንን አመጣብሀለሁ አደርስብሀለሁ በማለት ማስፈራራትንና (Spritual Terror) ዜጎች ይህንን ማስፈራራት እንቢ ሲሉ ይህ መንፈስ ከማፍያ በማይለይ ተንኮልን በማዘጋጀት የግለሰቦቹን ህይወት ማሰቃየት::
2) በቤታቸው በስራ በሰላም እንዳይሰሩና እንዳይንቀሳቀሱ ፍርሀትና ጭንቅት የእለት ህይወታቸውን እንዲወስነው ይህ እየሱስ ነኝ ብሎ የመጣ በመናፍቃውያን በኩል የቀረባቸው መንፈስ ዜጎችን በግልጵ ሰውነታቸውን በመንካት ራሳቸውን በተኙበት በመነቅነቅና ከንፈራቸውን ለምን ተናገርክ ብሎ በግልጵ ሰው ሊያምነው ከሚችለው በላይ በመንካትና በማስፈራራት ፍርሀትን በሰዎቹ ህይወት ውስጥ መክተትና ብቻቸውን ምንም ነገር ማድረግ እንዳይችሉ ማስቸገር::
3) አጋጣሚን በመጠበቅ የተለያዩ አደጋዎችን በዜጎቹ ህይወት ላይ ማምጣት
4) በተለያየ በሽታና መከራ ውስጥ የግለሰቡ ህይወት እንዲገባ ማድረግ::
5) የሚደርስበትን ማስፈራራትና ማስቸገር ለቤተሰብ ለወዳጅ ከተናገረ በራስ ማታትና በሆድ ቁርጠት እንዲሁም ሰውየው እንዲገባው በማድረግ ማሳመምና ቀን ህመሙ የደረሰበት ለሰው የሚደርስበትን በአምልኮ ስም ህይወቱን ማሰቃየ በመናገሩ እንደሆን ማሳየት::
6) በተግባር ከታዩ ማስፈራሪያዎች በጥቂቶቹ በእሳታ ቃጠሎ ውስጥ; በመኪና አደጋና በተለያዩ የሰው ህሊና ሊገምታቸው ከሚችለው በላይ ስቃይ ሲሆን::
7) በሰው ሰውነት ውስጥ ይህ እየሱስ ነኝ ብሎ በመናፍቃውያን በኩል የቀረባቸው መንፈስ በመግባት እንደፓራሳይት በመንቀሳቀስና ግለሰቡ የተፈለገውን ካላደረገ ወይም ካልሆነ ከውስጥ ማሳመም ዋና ዋናዎቹ በጥቂቱ ሲሆን ይህ ነገር የዚህ ድህረ ገጵ አዘጋጆች የፈጠሩት ሳይሆን እውነተኛ የወገኖቻችን የምድር ላይ የሲኦል ህይወት መሆኑንን በማንኛውም ጊዜ ማንበብ የሚችል ዜጋ ሁሉ በእድሜያቸው ያረጁ እውነተኛ አባቶችን በየጰበሉ በዚህ ችግር ስለሚሰቃዩና ድም ተፍተው መከራ በአምልኮ ስም ተቀርበው ህይወታቸውን ስለተሰቃዩ መብታቸው ስለተነካ ዜጎች ሄዶ ቢጠይቅ እነኚህ ለፕሮፓጋንዳ ወይም ለውሸት ያልቆሙ አባቶች የሚመሰክሩ ሲሆን በየጠበሉ በየስነ ልቦና ሀኪም ቤቱና በየቤቱ ወድቀው የሚገኙ ዜጎችን ህይወት በማየት ማረጋገጥ ይቻላል::ይህ በዜጎች ላይ በሌላው አለም የሌለን (International Standard) በአምልኮ ስም የሰውን ህይወት ቀርቦ ስቃይ በጥቂቱ ሲሆን በየቤቱ የሚፈሰውን አንባና ማን ከዚህ ችግር ያወጣኛል የሚለውን እሮሮ ታሪክ ይፍረደው::
የተከበሩ አንባቢያን
ይህ እንግዲህ በሌላው አለም (International Standard) በሌለ መልኩ ይህንን ማፍያዊ የማስፈራራት ድርጊት አስቸገሪ ከሚያደርጉት በጥቂቱ ሲሆን አላምንም በማለቱ ብቻ አንድ ዜጋ ቀን ከለሊት ሰላም የሚነሳውና(clamoring Approch) ችግርንና መከራን አጋጣሚን እየጠበቀ ደግሶ ከሚጠብቀው መንፈስ ጋር ሳይፈልግ ግብግብ ውስጥ ይገባል ማለት ነው:: ዜጎች አላምንም በማለታቸው ብቻ ሀይማኖት ወይም አምልኮ የግዴታ መጋት ያለበት ቲዎሪ ወይም በአለማችን ላይ አማራጭ የሌለው የሰው ልጅ የህይወት መንገድ(Life-Philosophy) ይመስል እንደዚህ ቴረርና መከራን የሚያየጣ እየሱስ ነኝ ባይ በአለም ላይ ታይቶና ተሰምቶ አለመታወቁ (Nominated for GUINNESS WORLD RECORDS) ሀይማኖትና /አምልኮን እንደንግድ ፍቃድና የቴረር መድረክ አድርጎ የመጠቀሙን ማፍያዊ ድርጊት አይን አውጣነት ያሳያል:: ለዚህም ነው በዚህ ድህረ ገጵ ይህንን በአምልኮ ስም በሌላው አለም የሌለን (International Standard) ከህዝብ ጀርባ በዜጎች ላይ በአምልኮ ስም ሙጭጭ ብሎ በሰው ነፍስ ላይ ባለቤትነትን (Possession) ለማሳካት ወንጀል ማውጣት ያስፈለገውና የዚህን እንደሸረሪት ድር ውሉ ሊታወቅ የሚያስቸግረውን ችግር እውነተኛ ከቲዎሪ ጀርባ ያለውን በዜጎች አንባ ጀርባ ማፍያዊ ማንነቱን ማሳየት ያስገደደው::
ከሁሉም በፊት ለአንባቢያን ለማሳወቅ የምንፈልገው በተደጋጋሚ በብዙ ዜጎች ህይወት ላይ እንደታየው በመናፍቃውያን በኩል እየሱስ ነኝ በጰበል ሰይጣን ነኝ (Nominated for GUINNESS WORLD RECORDS) ወይም በተለያየ አምልኮ መሰል ቲዎሪን ወደ ሰው ህይወት ለመቅረቢያ አድርጎ የሚቀርብ መንፈስ የፈለገውን ለማድረስ (የግለሰብን ህይወት በአምልኮ ስም አስፈራርቶ ለመቆጣጠር) በተለምዶ በእኛ በአበሾች ጭንቅላት ውስጥ የምናውቀውን ቅዱስ የሆነ ነገር መጥፎ ነገር በሰው ህይወት ላይ አያደርገውም ብለን የምንጠብቀውን በተቃራኒ ሰዎችን ማሰቃየትም ሆነ ራሱን ሰይጣን ነኝ ብሎ መካድና ሌሎች አጰያፊ ድርጊቶችን በሰው ህይወት ላይ ማድረግ ሰው አየው አወቀው? ወይም እንዴት ቅዱስ ነኝ የሚል ነገር ይህንን በሰው ላይ ይፈጵማል ብለው ይታዘባሉ? ወይም ጥያቄ ያቀርባሉ? የሚለው ነገር ለእንደዚህ አይነት መንፈስ የማያስደነግጠውና ምንም የማይመስለው ሲሆን እንዲህ አይነቱ ድርጊት ደግሞ በአምልኮ ስም የህዝባችንን የዋህ አማኝነትና ይህንን ቅዱስ የተባለን ስም አምኖ ራሱን መስጠቱን በአምልኮ ስም ቀርቦ (Spritual Abuse) ዜጎችን ለማሰቃያ ተንኮልን ያሳያል::
ዜጋ አልቀበልም አላምንም ሲል በግልጵም ይሁን ከህዝብ ጀርባ በድብቅ ቴረርና ማስገደድ አይን አውጣነት ብቻ ሳይሆን የአለም ህዝብ ሁሉ የሚተዳደርበትን የተፈጥሮ ህግ በአለማችን ላይ ከሀይማኖት ወይም በአንድ አካባቢ አምልኮ ተብለው ከሚቆጠሩ ቲዎሪዎችና አመለካከቶች በተጨማሪ ሌላ ብዙ የሰው ልጅ በራሱ አመለካከትና ፍልስፍና በፈለገው መንገድ ማቴሪያላዊም ይሁን በሌላ መልክ የማመን መብቱን መግፈፍ መንጠቅ ነው:: ስለዚህ የዜጎችን መብት አምልኮን እንደሞኖፖል የሰው ልጅ መተዳደሪያ ቲዎሪ በመጠቀም ርኩስና ቅዱስ በሚመስሉ ቲዎሪዎችና ስሞች ቀርቦ መንጠቅ የተነቃበት ወንጀል ስለሆነ አልቀበልም የሚሉ ዜጎችን በመናፍቃውያን ድርጅት በኩል አምልኩኝ ባዮቻቸው መነጠቅ አይገባውም ይህ በሰው ህይወት ላይ ድርቅና ነው እንላለን::አምልኮ እንደማንኛውም የሰው ልጅ ፍልስፍናና እምነት በግድ በቴረር በማስፈራራት ሳይሆን በዜጎች የግል ፍቃድ ላይ የተመሰረተ ነው እንላለን::: ስለዚህ በአምልኮ ስም ማፍያዊ ጉዳይ በቅርቡ የብዙ ዜጎችን የስቃይ ህይወት ያካተተ አውዲዮ ካሴትና መጵሀፍ በገበያ ላይ ይውላል::
„ኢትዮጵያዊ እንደሌላው የአለም (International Standard) ዜጋ ቅዱስም በሚመስል ስምና ቲዎሪም ይሁን ርክስ በሚመስል ስምና ቲዎሪ ውስጥ መመለክ አለብኝ አምላክ ነኝ ባይ መንፈስም ይሁን ቡድን አላምንም አልቀበልም ማለት መብቱ ነው::“
Donnerstag, 23. November 2006
Abonnieren
Posts (Atom)